ስለ አንጋፋው አርቲስት አሊ ቢራ

Your browser doesn’t support HTML5

የአንጋፋውን አርቲስት አሊ ቢራን የሕይወት ታሪክ የሚዳስሰ መድሐፍ በአማርኛ፣ ኦሮምኛና በእንግሊዝኛ ተጽፎ ሰሞኑን ተመርቋል።