አልሻባብ በዳሎ የመንገደኞች አይሮፕላን ፍንዳታ ተጠርጣሪ ሆኗል

Your browser doesn’t support HTML5

ንብረትነቱ ዳሎ የሚባል ኩባንያ የሆነ የመንገደኞች አይሮፕላን ወደ ጅቡቲ ለመብረር ከትናንት በስተያ ማክሰኞ ከሶማሊያ ዋና ከተማ ሞቃዲሾ ዓለምአቀፍ አየር ጣቢያ እንደተነሣ ለደረሰበት የቦምብ ፍንዳታ ተጠያቂው አልሻባብ የሚባለው ፅንፈኛ የሁከት ቡድን ነው ብለው እንደሚጠረጥሩ የሶማሊያ ባለሥልጣናት ዛሬ አስታውቀዋል።