ሰው ሠራሽ አእምሮ በመዝናኛው ኢንዱስትሪ

Your browser doesn’t support HTML5

ሰው ሠራሹ አእምሮ(AI)፣ የመዝናኛውን ኢንዱስትሪ እና ሥነ ጥበብ - ከሙዚቃ እስከ ፊልም ድረስ - የመለወጥ ዐቅም ሊኖረው ይችላል፡፡

በአንጻሩም፣ በቁጥጥር እና አጠቃቀም ረገድ አሳሳቢነቱ መነጋገሪያ ኾኗል። ሰው ሠራሽ አእምሮ(AI)፥ የፈጠራ መገልገያ ወይስ ለፈጠራ ሰዎች እና ጥበበኞች ስጋት ይኾን?

የአሜሪካ ድምፁ ማይክ ኦሱልሊቫን፣ ጥያቄውን መርምሮታል። ግርማ ደገፋ ተርጉሞ አቅርቦታል።