በትግራይ ክልል ስለተከሰተው የበርሃ አምበጣ
Your browser doesn’t support HTML5
በትግራይ አካባቢዎች ተከሰተውን የበርሃ አምበጣ መከላከል እንዳይቻል መረጃ ከመከልከል ጀምሮ እንቅፋት እየፈጠረ ያለው የትግራይ ክልል መንግሥት እንጅ ግብርና ሚኒስቴር አለመሆኑን ሚኒስቴር መ/ቤቱ አስታወቀ፡፡ ክልሉ እንደ አገር የተከሰተውን የበርሃ አምበጣ የፖለቲካ ቅርጽ ከመስጠት እንዲቆጠብም ሚኒስቴር መ/ቤቱ አሳስቧል፡፡