የአጊቱ ወላጆች ስለ ሟቿ ልጃቸው

Your browser doesn’t support HTML5

ጣሊያን ሃገር የተገደለችውን የአጊቱ ጉደታ አስከሬን ወደ ሃገር ውስጥ ለማስገባት ጥረት በማደረግ ላይ መሆናቸውን ወላጆቿ ገለጹ።