በጎንደርና በባህርዳር ከተሞች ሰላምና መረጋጋት መስፈን መጀመሩን የክልሉ ፖሊስ አስታወቀ። የከተሞቹ እንቅስቃሴም ወደ ቀድሞው ይዞታው እየተመለሰ እንደሆነ ገልጿል።
አዲስ አበባ —
ሁኔታው ካለፉት ጥቂት ቀናት አኳያ የተረጋጋ ቢመስልም በአባሎቻቸውና በሌሎችም ላይ የእሥር እርምጃ እየተወሰደ ነው ሲሉ የሰማያዊ ፓርቲ ምክትል ሊቀመንበር አስታወቁ።
ጎንደር ከተማ
በሌላ በኩል ደግሞ ያለው ችግር እንዳይባባስ ተቀራርቦ መነጋገር እንደሚያስፈልግ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን አሳሰበች።
ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
በጎንደርና በባህርዳር ከተሞች ሰላምና መረጋጋት መስፈን መጀመሩን የክልሉ ፖሊስ አስታወቀ።