የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበርነት ምርጫ ጉዳይ
Your browser doesn’t support HTML5
ዓለም መላ ትኩረቱን በአሜሪካው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ላይ ባደረገበት በዚህ ጊዜ፣ በአፍሪካም አንድ ቁልፍ ለሆነ የኃላፊነት ቦታ የሚደረገው ምርጫ አወዛጋቢ እየሆነ ነው፡፡
Your browser doesn’t support HTML5