የደቡብ አፍሪካ ነጋዴዎች ከቻይና በሚመጣው ዕቃ ላይ ያላቸውን ጥገኝነት በመቀነስ በሃገር ውስጥ ምርት ላይ በማተኮር ላይ ናቸው። ትላልቆቹ ዕቃ አቅራቢ ሱቆች በሃገር ውስጥ የሚመረቱ ልብስና ጨርቃ ጨርቅ ውጤቶችን አቅርቦት በመጨመር፣ ከውጪ የሚገባውን ሸቀጥ ፍላጉት እንዲቀንስ በማድረግ ላይ ናቸው።