33ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ
Your browser doesn’t support HTML5
ምጣኔ ኃብታዊና የገንዘብ አቅም ያላቸው የ አፍሪካ ህብረት አባል ሀገሮች በሰው ሰራሽም ሆነ በተፈጥሮ አደጋ ለተመቱ አባል ሀገሮች ወንድማዊ ትብብር መንፈጋቸው እጅግ አሳሳቢ ነው ሲሉ የህብረቱ ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋቂ ነቀፉ። የዓለፈውን ዓመትም ፈታኝ እንደነበር ገልፀዋል።