አፍሪካ መልካምና አሳታፊ አስተዳደርን በመጠቀም ሽብርተኝነትን መዋጋት ትችላለች ተባለ
Your browser doesn’t support HTML5
በአፍሪካ ፅንፈኝነትን የሚዋጉ መንግሥታት በሃገራቸው መረጋጋትን ለማስፈን፣ መልካም አስተዳድር፣ ጠንካራ የፍትሕ ሥርዓት እና በተለይ የተገፉ የማኅበረሰብ ክፍሎችን አሳታፊ የሚያደርግ ሁኔታን መፍጠር እንደሚኖርባቸው፣ አንድ የዩናይትድ ስቴትስ የጦር ሀይል ኮማንደር ተናገሩ።