125 ፍልሰተኞች ባህር ከመስጠም ዳኑ
Your browser doesn’t support HTML5
የሊቢያ ባህር ጠረፍ ጠባቂዎች እንደገለፁት፣ 125 ፍልሰተኞች ከትናንት በስትያ /ቅዳሜ/ ባህር ከመስጠም አዳኑ፡፡ ከፍልሰተኞች መካከል ስድሥት ነፍሰ ጡር ሴቶች ነበሩ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5