ኢትዮጵያውያን ታዋቂ እንስቶች የከበሩበት ምሽት

Your browser doesn’t support HTML5

በስፖርት ስነ ጥበብና ስራ ፈጠራ ዘርፎች በሙያቸው ማህበረሰብን የጠቀሙ አፍሪካውያንን የሚሸልመው የዘንድሮው የአፍሪካ ተጽዕኖ ፈጣሪዎች ሽልማት ስነ ስርዓት በሜሪላንድ ተካሂዷል::

ታዋቂዋ የዘመናዊ ሙዚቃ አቀንቃኟ አስቴር አወቀና ጋዜጠኛ መዓዛ ብሩን ጨምሮ አምስት ኢትዮጵያውያትም የዘንድሮው ተሸላሚ ሁነዋል፡፡ አስማማው አየነው ተሸላሚዎችን አነጋግሮ ተከታዩን አዘጋጅቷል፡፡