ዕድገቱ ማኅበራዊ ልማት አላስገኘም - የአፍሪካ ኢኮኖሚ ሪፖርት

  • መለስካቸው አምሃ

አደም ኤልሂራይካ - ኢሲኤ


Your browser doesn’t support HTML5

ዕድገቱ ማኅበራዊ ልማት አላስገኘም - የአፍሪካ ኢኮኖሚ ሪፖርት


ባለፉት አሥር ዓመታት የአፍሪካ አህጉር ያስመዘገበው የኢኮኖሚ ዕድገት የሚደነቅ ቢሆንም ወደ ማኅበራዊ ልማት እና ሁሉን አቀፍ ብልፅግና ግን አለመለወጡ ተነግሯል ።

የሚፈለገውን ማኅበራዊ ብልፅግና ለማምጣት ወደ ኢንዱስትሪው ዘርፍ መሸጋገር ግዴታ መሆኑ ተጠቁሟል።

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የመለስካቸው አምሃን ዘገባ ያዳምጡ።