የዩክሬን ጦርነት በአፍሪካ ረሃብን ሊያባብስ እንደሚችል ተገለፀ

Your browser doesn’t support HTML5

የዩክሬኑ ጦርነት በአንዳንዶቹ የአፍሪካ ሀገሮች ያለውን የምግብ ዋስትና ችግር እና ረሃብ ሊያባብስ እንደሚችል የጉዳዩ አዋቂዎች እያስጠነቀቁ ናቸው።

አብዛኞቹ የአፍሪካ ሀገሮች ስንዴ እና የምግብ ዘይት የሚገዙት ከዩክሬን እና ከሩሲያ ነው።