የአፍሪካ ቀን
Your browser doesn’t support HTML5
አፍሪካ ዛሬ ዕድሜያቸው በአብዛኛው ከ35 ዓመት በታች የሆኑ ወጣቶች የሚበዙባት አህጉር ነች፡፡ ይሔ ጥቅምም ጉዳትም አለው ይላሉ ጠበብት፡፡
የዘንድሮው የአፍሪካ ቀን ሲታሰብ ወጣቱን በመዋዕለ ንዋይ ማሳተፍና ማስታጠቅ ቀዳሚ አላማ ሊሆን ግድ ይላል፡፡
Your browser doesn’t support HTML5