የአፍሪካ ዋንጫ - በካመሩን - 2ኛ ቀን
በሴኔጋል እና ዚምባብዌ ጨዋታ ደጋፊዎች በካመሩን ስቴድዬም
ሴኔጋል እና የዚምባብዌው ጨዋታ
የጊኒ ቡድን ከማላዊ ጋር ያደረገው ጨዋታ
የጋቦን ቡድን ደጋፊ
ጋቦንና ኮሞሮስ ቡድን በጨዋታ ላይ
የጋና ደጋፊ ከጨዋታ በፊት
ጋና እና ሞሮኮ በጨዋታቸው ወቅት
የሞሮኮው ተጫዋች ሶፊያን ቡፋል የመጀመሪያውን ጎል ካስቆጠረ በኋላ ደስታውን ሲገልፅ
የሞሮኮ ተጫዋቾች የመጀመሪያ ጎላቸውን ካስቆጠሩ በኋላ