አፍሪካ እና ኮቪድ-19
Your browser doesn’t support HTML5
አፍሪካ የኮቪድ-19 ወረርሽኝን በመዋጋት አበረታች ሥራ አከናውናለች የሚባለውን ያህል ወደኋላ የተጎተተችበትም መኖሩ ተዘግቧል። የቫይረሱን ዘረመል አመጣጥ፣ ለውጥና ቅደም ተከል የሚያጠኑ ቤተሙከራዎች የመረጃ ልውውጥ መረብ ባለፈው ሣምንት መዘርጋቱን ባለሥልጣናት ደግፈውታል።