ለአየር ንብረት ለውጥ የአፍሪካ ትግል

  • እስክንድር ፍሬው

የአየር ንብረት ለውጥና አፍሪካ

አፍሪካ ለዶሃ እየተዘጋጀች ነው

የመላ አፍሪካ የተፈጥሮ አካባቢ ፍትሕ ጥምረት ወይም በምኅፃር ፓጃ የሚባለው የሲቪል ማኅበራት ስብሰባ ካታር ውስጥ የሚካሄደው ቀጣይ የመሪዎች ስብሰባ የአፍሪካ ጥቅም የሚጠበቅበት እንዲሆን ጥሪ አድርጓል፡፡

ጥምረቱ በሂልተን ሆቴል መግለጫ ሰጥቷል፤ ዘገባውን ያዳምጡ፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

ለአየር ንብረት ለውጥ የአፍሪካ ትግል