በቻይና የቀጠለው ፀረ- መንግሥት ተቃውሞ የአፍሪካ መሪዎች በቅርበት እየተከታተሉ ነው

Your browser doesn’t support HTML5

የአፍሪካ መሪዎች ከቻይና ጋር ያላቸው የኢኮኖሚ ትስስር ስለሚያሳስባቸው ከ1989 ዓ/ም ወዲህ ያልታየ ነው የተባለውንና ካለፈው ሳምንት ጀምሮ በቻይና የቀጠለውን ፀረ- መንግሥት ተቃውሞ በቅርበት እየተከታተሉት ነው።

/ሙሉውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/