እንግሊዝ ከአውሮፓ ኅብረት ለመውጣት ከወሰነች በኋላ ስለ አፍሪካ እና በቅኝ ይዛቸው ስለነበሩ ሀገሮች

Your browser doesn’t support HTML5

እንግሊዝ ከአውሮፓ ኅብረት ለመውጣት ከወሰነች ወዲህ አፍሪካ ውስጥ ያሉ ሃገሮችን ጨምሮ በቅኝ ይዛቸው ከነበሩ ሀገሮች ያሏትን ንግዶች ለማስፋት እያሰበች መሆኑ እየተነገረ ነው፡፡ የእንግሊዝን ፖሊሲ አንዳንዶች የቀድሞ ዘውዳዊ ሥርዓት ያስተዳድራቸው የነበሩ የዓለም ክፍሎችን እንደገና ለማሰባሰብ ያቀደ ዘዴ እያሉት ነው። እቅዱ ከበርካታ የአፍሪካ ሀገሮች ተቃውሞ ሊገጥመው እንደሚችል ሪፖርተራችን ሔንሪ ሪጅዌል ከለንደን ዘግቧል፡፡