ድምጽ በጎርፍ አደጋ ለተመታው የአፋር ክልል ድጋፍ ተደረገ ኦገስት 11, 2020 Your browser doesn’t support HTML5 የሶማሌ ክልል መንግሥት በጎርፍ አደጋ ለተመታው የአፋር ክልል ልዩ ልዩ ድጋፎችን አድርጓል። የአፋር ክልል መንግሥትም በዛሬው ዕለት ድጋፉን ተረክቢያለሁ ብሏል።