በትግራይ ክልል የአንበጣ መንጋ ገባ
Your browser doesn’t support HTML5
በትግራይ ክልል ሦሰት ወረዳዎች የአንበጣ መንገ ገባ። የክልሉ ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ እንዳሳወቀው ህዝብን ባሳተፈ መልኩ የመከላከል ሥራ እየተሰራ ነው። በዚህ የመከላከል ሥራም የአንበጣ መጋው እሰከ አሁን በደረሰ ሰብል ጉዳት አላደረሰም ብሏል።
Your browser doesn’t support HTML5