ድምጽ አብዴፓ የብልጽግና ፓርቲን ለመቀላቀል ወሰነ ኖቬምበር 23, 2019 አዲስ ቸኮል Your browser doesn’t support HTML5 የአፋር ክልል ገዢ ፓርቲ አብዴፓ ዛሬ ባካሄደው አስቸኳይ ጉባዔ የብልጽግና ፓርቲን ለመቀላቀል ወሰነ። ኢህአዴግ በቅርቡ አንድ ሃገራዊ ፓርቲ ለመሆን መወሰኑና አጋር ፓርቲዎችም አባል እንዲሆኑ መወሰኑ ይታወሳል።