አፋርና ሶማሌ ክልል አጎራባች ክልሎች መካከል ተፈጥሮ የነበረው ግጭት መቆሙ ተገለጸ

Your browser doesn’t support HTML5

የአፋርና ሶማሌ ክልል አጎራባች ክልሎች መካከል ተፈጥሮ የነበረው ግጭት መቆሙንና ከትናንትና ጀምሮ ግጭት አለመሰማቱን ሁለቱም ክልሎች ለቪኦኤ ገለጹ። ሆኖም አሁንም ውጥረት እንደነገሰ ነው አመራሮቹ የሚገልጹት።