አዲስ አበባ —
Your browser doesn’t support HTML5
“የውስጥ ችግራችሁን ፍቱ” በሚል ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ የሰጠው የሁለት ሣምንታት የጊዜ ገደብ እያለቀ ቢሆንም የመኢአድ መሪዎች ግን ምንም ዓይነት እንቅስቃሴ እያደረጉ አለመሆናቸውን አስታውቀዋል።
“ከዚህ በኋላ የምንጠብቀው የምርጫ ቦርድ የሚወስደውን እርምጃ ብቻ ነው» ብለዋል ፕሬዚደንቱ አቶ ማሙሸት አማረ።
በጥቅምት ሃያ ስምንቱ ጠቅላላ ጉባዔያችን ላይ የተሣተፉ አንዳንድ አባሎቻችንም እንግልት እየደረሰባቸው ነው ሲሉ ፕሬዚደንቱ አማርረዋል።
ለዝርዝሩ የተያያዘውን የእስክንድር ፍሬውን ዘገባ ያዳምጡ፡፡