መኢአድ ከባህር ዳር ነዋሪዎች ጋር ተወያየ
Your browser doesn’t support HTML5
በሀገሪቱ የህግ የበላይነት ካልተረጋገጠ በሚቀጥለውሀገራዊ ምርጫ ላይ ከባድፈተናዎች ሊያጋጥሙ እንደሚችሉ የኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት ገለፀ::
ድርጅቱ ከሰሞኑ ከባህር ዳር ከተማ ነዋሪዎች ጋር በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ዉይይት አካሂዷል::
Your browser doesn’t support HTML5