መኢአድ ክሥ አሰማ

  • መለስካቸው አምሃ

መኢአድ


Your browser doesn’t support HTML5

መኢአድ ክሥ አሰማ



በደቡብ ክልል ጎፋ ልዩ ዞን በምትገኘው ሳውላ ከተማ “ሕዝባዊ አንድነት ለነፃነት” ሲል የተቃውሞ ሰልፍ ያካሄደው የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት - መኢአድ በአባሎቹ ላይ የሚደረገው ጫና እንዲቆም ጠይቋል።

መኢአድ በአካባቢው እየደረሰብኝ ነው ላለው ጫና የክልሉን ምላሽ ለማግኘት የተደረገው ጥረት አልተሳካም።

የመኢአድ ፕሬዚደንት አቶ አበባው መሃሪ ለቪኦኤ መግለጫ ሰጥተዋል።