መኢአድ “ዘር የማጥፋት” ክሥ እንደሚመሠርት አስታወቀ

  • መለስካቸው አምሃ

መኢአድ

በቤንሻንጉል ጉምዝ በቅርቡ በአማራ ተወላጆች ላይ የተፈፀመው የጭካኔ ተግባር “ዘር የማጥፋት ወንጀል ነው” በሚል ወደ ዓለምአቀፉ ወንጀል ፍርድ ቤት እንደሚወስዱት የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት መሪዎች አስታወቁ።

Your browser doesn’t support HTML5

መኢአድ “ዘር የማጥፋት” ክሥ እንደሚመሠረት አስታወቀ

በቤንሻንጉል ጉምዝ በቅርቡ በአማራ ተወላጆች ላይ የተፈፀመው የጭካኔ ተግባር “ዘር የማጥፋት ወንጀል ነው” በሚል ወደ ዓለምአቀፉ ወንጀል ፍርድ ቤት እንደሚወስዱት የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት መሪዎች አስታወቁ።

ኢ/ር ኃይሉ ሻወል፤ የመኢአድ ፕሬዚዳንት

“ወንጀሉ የተፈፀመው በማዕከላዊ መንግሥት ዕውቅና ነው” ሲሉም ይከስሳሉ። ለዚህም ከበቂ በላይ ማስረጃ እንዳላቸው አስታውቀዋል።

በጉዳዩ ላይ ፌዴራሉ መንግሥት ምንም ዓይነት መግለጫ አልሰጠም።

ዝርዝሩን ከመለስካቸው አምሃ ዘገባ ያዳምጡ፡፡