የዐድዋ ድል መታሰቢያ - በወረኢሉ
Your browser doesn’t support HTML5
ዳግማዊ ዓፄ ምኒልክ የጣሊያን ጦር የኢትዮጵያ ህዝብ እንዲመክት ጥሪ ሲያስተላልፉ “ወረኢሉ ላይ ከተህ ጠብቀኝ” ነበር ያሉት፡፡
ወረኢሉ በወቅቱ ከ100 ሽህ በላይ ኢትዮጵያዊያን ዘማቾችን ከነፈረሶቻቸው ተቀብላ አስተናግዳለች፤ መርቃ ሸኝታለች፡፡
ለዚህም ነው የዐድዋ ድል ሲነሳ “መሰባሰቢያውም አይረሳ" የሚል መልዕክት ያዘለ ልዩ በዓል በከተማዋ ያዘጋጁት፡፡