አዲስ አበባ —
አርበኞች
Your browser doesn’t support HTML5
የአድዋ ድል - 119 ዓመት
ኢትዮጵያዊያን የወራሪውን የጣልያን ጦር ድል የነሱበት እና በጥቁር ሕዝቦች ታሪክ ውስጥ አዲስ ምዕራፍ የከፈቱበት የአድዋ ድል መታሰቢያ ዛሬ - ሐሙስ አዲስ አበባ ላይ ተካሂዷል፡፡
ዕለቱ የሚከበረው የፊታችን ሰኞ፤ የካቲት 23 ቢሆንም የዛሬው በብርሃን-ኢትዮጵያ ማዕከል የተከናወነው ሥነ-ሥርዓት ከ119 ዓመታት በፊት የነበረውን ሁኔታ ለማስታወስ የታሰበ ነው፡፡
እስክንድር ፍሬው ተጨማሪ አለው፡፡