የአቶ ልደቱ አያሌው የፍ/ቤት ውሎ
Your browser doesn’t support HTML5
የኢዴፓ መስራች እና ከፍተኛ አመራር የሆኑት አቶ ልደቱ አያሌው ዛሬ የኦሮምያ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ምስራቅ ምድብ ወንጀል ችሎት ቀርበዋል።
የዛሬው ቀጠሮ ብይን ለመስጠት የነበረ ቢሆንም ዐቃቤ ህግ ክስ አሻሽሎ እንዲያቀርብ በመጠየቁ ለህዳር 24/2013 ዓ.ም ተለዋጭ ቀጠሮ ተይዟል።
Your browser doesn’t support HTML5