የአዴሃን መግለጫ

Your browser doesn’t support HTML5

መንግሥት ከጀመረው ሕግ የማስከበር ዘመቻ ጎን ለጎን የሕወሓት ቡድን ይፈጽመዋል ያሉትን ኢ-ሰብዓዊ ድርጊት ለዓለም አቀፉ ማኅበርሰብ ማሳወቅ ቀዳሚ ሥራው እንዲሆን የአማራ ዴሞክራሲያዊ ሃይል ንቅናቄ /አዴሃን/ ጠየቀ።