ድምጽ በአዲስ አበባ ድልድይ ሥር የተገኘ ቦንብ ፈንድቶ አንድ ሰው አቆሰለ ኖቬምበር 11, 2020 ሀብታሙ ስዩም Your browser doesn’t support HTML5 አዲስ አበባ ውስጥ ዐድዋ ድልድይ ሥር የተቀመጠ ቦምብ ፈንድቶ አንድ ሰው ማቁሰሉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮምሽን አስታወቀ።