የአጣዳፊ ትውከትና ተቅማጥ በሽታ ከአዲስ አበባ በተጨማሪ ወደ ክልሎችም መስፋፋቱን መንግሥት አስታውቋል።
አዲስ አበባ —
የችግሩ ስፋትና የተመዘገቡ ሕሙማን ቁጥር ግን አልተገለፀም።
ዝርዝር ዘገባ ከተያያው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5
አጣዳፊው ወረርሽኝ ከአዲስ አበባ ወጭም እየተስፋፋ ነው