ቪድዮ በብዙኃን መገናኛ የሴት ተንታኞች ተሳትፎ ዝቅተኛ መኾኑ ተገለጸ ሜይ 19, 2023 ቪኦኤ ዜና Your browser doesn’t support HTML5 የኢትዮጵያ የብዙኃን መገናኛ ባለሞያ ሴቶች ማኅበር፣ ሴቶች በዜና እና በመረጃ ምንጭነት ያላቸው ተሳትፎ፣ ከ12 በመቶ እንደማይበልጥ በጥናት መረጋገጡን አስታወቀ፡፡