አንድነት በደጋፊዎቹ ላይ “አረመኔያዊ” ያለው ድብደባ መፈፀሙን ተናገረ

  • መለስካቸው አምሃ
አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ አዲስ አበባ ላይ ሕጋዊ በሆነ ሰላማዊ ሰልፍ ሊሣተፉ በወጡ አባሎቼና ደጋፊዎቼ ላይ በፖሊስ ከፍተኛ ድብደባ ተፈፀመ ሲል ከስሷል፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

አንድነት በደጋፊዎቹ ላይ “አረመኔያዊ” ያለው ድብደባ መፈፀሙን ተናገረ

ስለሺ ሃጎስ /ጋዜጠኛ /፤ በፖሊስ ከባድ ድብደባ እንደተፈፀመበት የተነገረ - ፎቶ ከኢንተርኔት የተገኘ

አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ አዲስ አበባ ላይ ሕጋዊ በሆነ ሰላማዊ ሰልፍ ሊሣተፉ በወጡ አባሎቼና ደጋፊዎቼ ላይ በፖሊስ ከፍተኛ ድብደባ ተፈፀመ ሲል ከስሷል፡፡

ፓርቲው በሌሎች ከተሞች የጠራቸው ሰላማዊ ሰልፎች ግን በስኬት መጠናቀቃቸውን ገልጿል፡፡

ከፖሊስ ምላሽ አለማግኘቱን አዲስ አበባ ላይ የተጠናቀረው የመለስካቸው አምሃ ዘገባ ይናገራል፡፡

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡