አዲስ አበባ —
Your browser doesn’t support HTML5
ለቀጣዮቹ 15 ዓመታት ለተቀረፀው የልማት ግቦች የገንዘብ አቅርቦት ለማፈላለግ ይረዳል የተባለ ፋይናንስ ለልማት ዓለምአቀፍ ጉባዔ ከሁለት ሣምንታት ሰሞኑን አዲስ አበባ ላይ ይጀመራል፡፡
ጉባዔው ታዳጊ ሃገሮች በተናጠል ለቀረጿቸው የልማት ግቦችም የገንዘብ ምንጭ እንደሚያስገኝ ተስፋ ተደርጓል፡፡
ከመጭው ዓመት ጀምሮ ተግባራዊ ለሚደረገው ሁለተኛው የአምስት ዓመት የዕድገትና የትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ገንዘብ ለማግኘት ይጠቅማል ብለዋል የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቃልአቀባይ፡፡
ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡