በዞን ዘጠኝ ሴት እሥረኞች አቤቱታ ላይ ማረሚያ ቤት መልስ ሰጠ

  • መለስካቸው አምሃ

ፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት

Your browser doesn’t support HTML5

በዞን ዘጠኝ ሴት እሥረኞች አቤቱታ ላይ ማረሚያ ቤት መልስ ሰጠ

የአዲስ አበባ ማረሚያ ቤት የሴቶች ዘርፍ ጥበቃ በነሦሊያና የክስ መዝገብ በተከሰሱት ማኅሌት ፋንታሁንና ኤዶም ካሣዬ ላይ “የተፈፀመ በደል የለም” ሲል ለፍርድ ቤት መልስ ሰጥቷል፡፡

አቃቤ ሕግ ደግሞ የተከሣሾቹ ጠበቆች በማስረጃነት የተጠቀሰው ሲዲ እንዲሰጣቸው የጠቀዩትንም ፍርድ ቤቱ ውድቅ እንዲያደርገው አመልክቷል፡፡

የዞን ዘጠኝ ጋዜጠኞችና የኢንተርኔት ፀሐፊዎች

በሌላ በኩል ደግሞ የዞን ዘጠኝ አባላት የተከሰሱበት ዶሴ በስሟ የተመዘገበውና በሌለችበት የተከሰሰው ሶሊያና ሺመልስ ከቪኦኤ ጋር ቃለ ምልልስ አድርጋለች፡፡

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡