አዲስ አበባና የዙሪያዋ ውዝግብ

Addis Ababa - City Council


Your browser doesn’t support HTML5

አዲስ አበባና የዙሪያዋ ውዝግብ


ከአዲስ አበባ አጎራባች ከተሞችና ከዋና ከተማይቱ ማስተር ፕላን ጋር ተያይዞ ሰሞኑን በተለያዩ የኦሮሚያ ከተሞች ውስጥ የተነሣው ተቃውሞ እንደቀጠለ መሆኑ ተነግሯል፡፡

ዛሬ በአንዳንድ ከተሞች ከፀጥታ ኃይሎች ጋር በተፈጠረ ግጭት ጉዳት የደረሰባቸው እንዳሉም ተናግረዋል፡፡

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡