የአዲስ አበባ ዙሪያ ከተሞችና ተቃዋሚ የኦሮሞ የፖለቲካ ፓርቲዎች

  • ጃለኔ ገመዳ

Addis Ababa - City Council

Your browser doesn’t support HTML5

የአዲስ አበባ ዙሪያ ከተሞችና ተቃዋሚ የኦሮሞ የፖለቲካ ፓርቲዎች


በአዲስ አበባ ከተማ ዙሪያ ያሉትን የኦሮሚያ ክልል ከተሞች በማስተር ፕላን ወደ አዲስ አበባ መስተዳድር ሥር አካትቶ ለማልማት መወሰኑን በመቃወም ሦስት የኦሮሞ ተቃዋሚ ድርጅቶች አቤቱታቸውን ለመንግሥት አቅርበዋል።

የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ፥ የገዳ ሥርዓት አራማጅ ፓርቲ እንዲሁም የመላ ኦሮሞ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ በጋራ መግለጫ አውጥተዋል፡፡

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡