የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሰላም ም/ቤት ተመሰረተ
Your browser doesn’t support HTML5
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሰላም ምክር ቤት ተመሰርቷል። ሁሉም ነዋሪ የከተማው የሰላም አምባሳደር እንዲሆን የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ጥሪ አቅርበዋል።
Your browser doesn’t support HTML5