ድምጽ አቶ ታከለ ኡማ አይነሱም ኦክቶበር 18, 2019 ሙክታር ጀማል Your browser doesn’t support HTML5 የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ አቶ ታከለ ኡማን ለማንሳት እንዳልወሰነ የፓርቲው ፅህፈት ቤት ኃላፊ አቶ አዲሱ አረጋ አስታወቁ። ከንቲባ ታከለ ኡማ ከሥልጣናቸው ይነሣሉ የሚሉ መረጃዎች ሰሞኑን ሲናፈሱ እንደነበር ይታወቃል።