ያዲሳባ ባቡር እና የሰዉ ሃሣብ

  • መለስካቸው አምሃ

ያዲሳባ ባቡር እና የሰዉ ሃሣብ /ሥዕል - ከኢንተርኔት የተገኘ ማሣያ/




ያዲሳባ ባቡር እና የሰዉ ሃሣብ /ሥዕል - ከኢንተርኔት የተገኘ/


Your browser doesn’t support HTML5

ያዲሳባ ባቡር እና የሰዉ ሃሣብ



የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር መሥመር መዘርጋት ሥራ ለተለያዩ የመጓጓዣ ችግሮች እንደዳረጋቸው የከተማይቱ ነዋሪዎች እየተናገሩ ነው።

ግንባታው ለነዋሪዎቹ የተሻለ የመጓጓዣ ሁኔታ እንደሚፈጥር ያላቸውን ተስፋም የገለፁ ሲሆን በተሻለ ዕቅድ ሥራውን ማከናወን ይቻል እንደነበርም አመልክተዋል።

መለስካቸው አመሃ በአዲስ አበባ መንገዶች የሕዝብ አስተያየት ሰብስቧል፤ የተያያዘው የድምፅ ፋይል ብዙ አስተያየቶችን ይዟል፤ ያዳምጡት፡፡