አዲስ አበባ ውስጥ ተጥሎ የተገኘ ቦምብ ጉዳት አደረሰ
Your browser doesn’t support HTML5
በቦሌ ክፍለ ከተማ ጎርጎርዮስ አደባባይ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በቆሻሻ ገንዳ ውስጥ ተጥሎ የተገኘ ቦምብ በባለሙያዎች ከመክሸፉ በፊት ፈንድቶ ጉዳት ማድረሱን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ።
Your browser doesn’t support HTML5