አስገዳጅ ስለሆነው የክትባት መመሪያ መምህራን ምን ይላሉ?

Your browser doesn’t support HTML5

በኢትዮጵያ ዴልታ የተሰኘው ዝርያም መግባቱ ስጋትን አጭሯል ፡፡በተለይም ደግሞ ይሄ ቫይረስ በልዩ ሁኔታ ሕጻናትን የሚያጠቃ መሆኑ ደግሞ ከትምህርት ቤቶች መከፈት ጋር ተያይዞ ጥንቃቄ ሊደረግበት የሚገባ ነገር መሆኑ እየተነገረ ነው፡፡  ከት/ቤት መከፈት ጋር ተያይዞ በመምህራን ላይ ሊኖር የሚችለውን የበሽታ ስርጭት ለመቀነስ ክትባቱ ቅድሚያ እንዲሰጣቸው አስገዳጅ መመሪያ መውጣቱን ለአሜሪካ ድምጽ አስታውቀዋል፡፡