ተማሪዎች ከኮቪድ-19 ራሳቸውን እንዲጠብቁ ማሳሰቢያ ተሰጠ
Your browser doesn’t support HTML5
ተማሪዎች በየትምህርት ቤቱ የሚገኙት የጤና ባለሙያዎች እና መምህራን የሚሰጧቸውን ምክር ተግባራዊ በማድረግ ከኮቪድ-19 ራሳቸውን መጠበቅ እንዳለባቸው የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ አሳሰቡ።
Your browser doesn’t support HTML5