ጽንስን በማቋረጥ ጉዳይ አዲሱ የቴክሳስ ህግ

Your browser doesn’t support HTML5

የዩናይትድ ስቴትስ የፍትህ ሚኒስቴር ጽንስ ማቋረጥን በሙሉ በሚባል ደረጃ የሚከለክለው አዲሱ የቴክሳስ ክፍለ ሀገር ህግ እንዲታገድ በፌዴራል ፍርድ ቤት አስቸኳይ አቤቱታ አስገባ። የባይደን አስተዳደር ህጉን የሴቶችን ጽንስ የማቋረጥ መብት ላይ የተሰነዘረ ህገ መንግሥቱን የጣሰ ህግ ብሎታል። በአሜሪካ ድምጽ ዘጋቢዎች ሪቻርድ ግሪን እና ዲያና ሚችል የተጠናቀሩትን ዘገባዎች ቆንጂት ታየ ለዛሬ ሴቶች እና ቤተሰብ አሰናድታዋለች።