ጠ/ሚ ዐብይ በጂጂጋ ያደረጉት ንግግር

Your browser doesn’t support HTML5

የሶማሌ ህዝብ ክልላዊ አጀንዳዎች ወጥቶ በሀገርቀፍ ፖለቲካ ላይ በንቃት እንዲሳተፉ ጠ/ሚ ዐብይ አህመድ ጥሪ አቀረቡ፡፡ ጠ/ሚኒስትሩ ይኄንን የተናገሩት በጂጂጋ ከተማ የኢትዮጵያ ሶማሌ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ 10ኛ ድርጅታዊ ጉባዔ ላይ ተገኝተው ነው፡፡ ፓርቲው አዳዲስ ሥራ አስፈፃሚና የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላትን መርጧል፤ ስምና አርማውንም ቀይሯል፡፡