የሰማያዊ ፓርቲ ፍርድ ቤት ሊሄድ ነው

  • እስክንድር ፍሬው

የሰማያዊ ፓርቲ ፍርድ ቤት ሊሄድ ነው




Your browser doesn’t support HTML5

የሰማያዊ ፓርቲ ፍርድ ቤት ሊሄድ ነው


ለነኀሴ 26 ጠርቶት ለነበረው ሰላማዊ ሰልፍ ይዘጋጁ በነበሩ አባላቱና አመራር አባላቱ ላይ ለደረሰው ጉዳት የአዲስ አበባን አስተዳደርና የከተማዋን ፖሊስ ኮሚሽን በህግ እንደሚጠይቅ ሰማያዊ ፓርቲ አስታወቀ።

ፓርቲው ሊያካሂድ ያቀደው ሰልፍ «ህገ-ወጥና ያልተፈቀደ» ነው በማለት የአዲስ አበባ አስተዳደር ሲገልጽ መቆየቱ ይታወቃል።

ለተጨማሪና ዝርዝር የእስክንድር ፍሬውን ዘገባ ያዳምጡ፡፡