የናይጀሪያን ፖለቲካ የለወጠ የስልክ ጥሪ

ተሰናባቹ የናይጀሪያ ፕሬዚዳንት ጉድላክ ጆናታን /ፎቶ - ፋይል/

ተመራጩ የናይጀሪያ ፕሬዚዳንት ሙሃማዱ ቡሃሪ

Your browser doesn’t support HTML5

ተሰናባቹ የናይጀሪያ ፕሬዚዳንት ጉድላክ ጆናታን ለተመራጩ ሙሃማዱ ቡሃሪ ደውለው እንኳን ደስ ያለዎት ሲሏቸው የተለዋወጡት የስልክ ንግግር

(ቃል-በቃል ትርጉም)

ቡሃሪ፡- ሃሎ ክቡርነትዎ

ጆናታን፡- ክቡርነትዎ፤ እንደምን አሉ?

ቡሃሪ፡- ደኅና ነኝ፤ ክቡር ሆይ

ጆናታን፡- እንኳን ደስ ያለዎ

ቡሃሪ፡- በጣም አመሠግናለሁ፤ ክቡር ሆይ

ጆናታን፡- ነገሮች ታዲያ እንዴት ናቸው?

ቡሃሪ፡- እኔ ነኝ ይበልጥ እንኳን ደስ ያለዎ የምልዎ፤ ምክንያቱም…

ጆናታን፡- ሰሞኑን ብቅ ይበሉና የሽግግሩን ጊዜ እንዴት እንደምናቅድ እንመካከራ

ቡሃሪ፡- ትክክል (እሺ)፤ ክቡር ሆይ፡፡ በጣም አመሠግናለሁ፡፡

ጆናታን፡- ኦኬ፤ ኮንግራቸሌሽንስ! (እሺ፤ እንኳን ደስ ያለዎ!)

ቡሃሪ፡- አክብሮቴ ይድረስዎ ክቡር ሆይ፤ አመሠግናለሁ፡፡

/የመሪዎቹን የስልክ ንግግር ከላይ ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡/

ተመራጩ ሙሃማዱ ቡሃሪና ተናባቹ የናይጀሪያ ፕሬዚዳንት ጉድላክ ጆናታን፤ ከጀርባ የሚታዩት የመንግሥታቱ ድርጅት የቀድሞ ዋና ፀሐፊ ኮፊ አናን ናቸው፡፡